Description
የ ኢ/ኦ/ተዋህዶ/ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የጠበቁ የ አባቶች ምክር;ግጥም;ተከታታይ አምዶች;ልሳነ ግእዝ;ጥያቄናመልሶች የምናገኝበ ስለሆነ ቻናሉን ይቀላቀሉ። for any opinion @Abeln ይላኩ "ይህች ቤተክርስቲያን ክርስቶስን ከቶ አታውቀውም" በሉ ግድ የለም ለቃሉ ! ግን ድምጽ ቀንሱ ! የጌታን መከራ ሕማሙን አስባ ስግድት ላይ ናትና ልጆቿን ሰብስባ ግድ የለም አንቋሿት ግን አትረብሿት !!
Education & ResearchLiterature & LanguagesReligion & SpiritualityCommunities
Upgrade Telegram with Nicegram
Manage unlimited accounts, chat with AI, get instant group summaries, and translate or improve messages as you type.
Upgrade your Telegram